ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይህችንም ቀን በደስታ በዓል አደረገ፥ ለእግዚአብሔርም የሚቃጠል መሥዋዕትን ሠዋ። የራሱንም ኀጢአት ያስተሰርይበት ዘንድ ከላሞች አንድ ወይፈንን፥ አንድ የበግ አውራን፥ ዓመት የሆናቸው ሰባት በጎችን፥ አንዲት የፍየል ጠቦትንም ሠዋ። ምዕራፉን ተመልከት |