ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 “አሁንም ልጆች፥ ስሙኝ፥ በምድር ሁሉ በእውነት ፊት ጸንታችሁ ትኖሩ ዘንድ፥ ክብራችሁም ከጥፋት ውኃ ባዳነኝ በአምላኬ በእግዚአብሔር ፊት ይገለጥ ዘንድ ፍርድንና ጽድቅን ፍረዱ። ምዕራፉን ተመልከት |