ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በእናንተና በልጆቻችሁ ከሰው ሁሉ ጋር እመሰክርባችኋለሁ። በምድር ላይ ደምን ከሚያፈስስ ሰው ሁሉ ጋር በሰውነታችሁ ደማችሁን የሚመረምሩአችሁ እንዳይሆኑ ነፍስን ከሥጋ ጋር አትብሉአት፤ ምድር በትውልዱ ሁሉ ደምን ባፈሰሰ ሰው ደም የምትነጻ ስለሆነ ምድር በላይዋ ከፈሰሰ ደም አትነጻምና። ምዕራፉን ተመልከት |