ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በምድር ላይ የሚፈስሰውን ደም በመቅበር ስለ ሰውነታችሁ ምጽዋት መጽውቱ፤ ከደም ጋር የሚበላም አትሁኑ። ሌሎችም በፊታችሁ ደም እንዳይበሉ ተጠንቀቁ። እኔ እንደዚህ ታዝዣለሁና ደሙን ቅበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |