ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ወደ መቃብር ይሄዳሉና፥ ቍርጥ ፍርድ ወዳለበት ወደ ሲኦልም ይወርዳሉና፥ ሁሉም በክፉ ሞት ተይዘው ወደ ጨለማው ጥልቅ ይጣላሉና፥ ከሰማይ በታች ልጅ፥ የልጅ ልጅም በሕይወት አይቀርለትም። ምዕራፉን ተመልከት |