ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አሁንም እኔ ከሞትሁ በኋላ በምድር ላይ የሰውን ደም ታፈስሳላችሁ፤ እናንተም ከገጸ ምድር ትጠፋላችሁ ብዬ እኔ ስለ እናንተ እፈራለሁ። የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉና ብርንዶ የሚበላ ሁሉ፥ ሁሉም ከዚህ ዓለም ይጠፋሉና፤ ብርንዶንም የሚበላ ደምንም የሚያፈስስ ሁሉ በዚህ ዓለም አይቀርምና። ምዕራፉን ተመልከት |