ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በጥፋት ሥራ ጸንታችሁ ትኖሩ ዘንድ ጀምራችኋልና እናንተ በእውነት ሥራ ጸንታችሁ የምትኖሩ እንዳልሆናችሁ እነሆ፥ እኔ የቀደመ ሥራችሁን አየሁ። እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ ትለያላችሁ፤ እርስ በርሳችሁም ትቀናናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |