ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እግዚአብሔርም ስለ ክፉ ሥራቸው በምድር ሁሉ ፊት ሁሉን አጠፋ። በምድርም ስላፈሰሱት ደም ሁሉን ደመሰሰ፤ “እኔና እናንተ ልጆች፥ ከእኛም ጋር ወደ መርከብ የገባው ሁሉ ቀረን። ምዕራፉን ተመልከት |