ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በአራተኛውም ዓመት አፈራ፤ ፍሬውንም ጠበቀ፤ በዚያውም ዓመት በሰባተኛው ወር ፍሬውን ለቀመ። ከእርሱም ጠጅ ጥሎ በዕቃ አኖረው፥ እስከ አምስተኛውም ዓመት እስከ መጀመሪያው ወር መጀመሪያዪቱ ቀን ድረስ ጠበቀው። ምዕራፉን ተመልከት |