ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከመረጡአቸው ሴቶችም ሁሉ ሚስቶችን አገቡ፥ አስቀድመውም ርኵሰትን ሠሩ። ኀይለኞች ልጆችንም ወለዱ፤ ሁሉም አይመሳሰሉም ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |