ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ትጉሃን ከታዘዘላቸው ሕግ ወጥተው ከሰው ልጆች ጋር ስላደረጉት ዝሙት በእነዚህ በሦስቱ ኀጢአቶች በምድር ላይ የጥፋት ውኃ ተደርጎአልና። ምዕራፉን ተመልከት |