ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሴምም ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ኤላምና አሱር፥ አርፋክስድም ሉድና አራምም፥ እነዚህ የጥፋት ውኃ ከሆነበት ከአራተኛው ዓመት በኋላ የተወለዱ ናቸው። ያፌትም ጎሜርንና ማጎግን፥ ያዋንንና ቶቤልን፥ ሞሳክንና ቴራስን ወለደ። እነዚህ ሁሉ የኖኅ ልጆች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |