ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ካምም አባቱ ታናሹን ልጁን እንደ ረገመው ዐወቀ። ልጁንም ረግሞታልና ለእርሱ ክፉ ነገር ሆነበት፤ እርሱም ከአባቱ ተለየ፤ ልጆቹም ከእርሱ ጋር ነበሩ። እነዚህም ኩሽና ሜስራይም፥ ፉጥና ከነዓን ናቸው። እርሱም ከተማን አቀና፤ የከተማዪቱንም ስም በሚስቱ ስም አኤልታማክ ብሎ ጠራት። ምዕራፉን ተመልከት |