ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዚህ ኢዮቤልዩ በሰባተኛው ሱባዔ በመጀመሪያው ዓመት መርከቢቱ ባረፈችበት ስሙ ሉባር በሚባል ከአራራት ተራሮች በአንዱ ተራራ ላይ ኖኅ ወይንን ተከለ። ምዕራፉን ተመልከት |