ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ኖኅና ልጆቹም በሥጋው ሁሉ ያለ ብርንዶውን ሁሉ እንዳይበሉ ማሉ። በምድር ዘመን ሁሉ በዚህ ወራት በዘለዓለማዊ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ገባ። ምዕራፉን ተመልከት |