ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን ደም የነፍስ ማደሪያ ነውና ከሰውነታችሁ መካከል ደማችሁን እንዳልፈልግ ደመ ነፍስ ያለችበትን ሥጋ አትብሉ። ከሰውም ሁሉ እጅ፥ ከአራዊትም ሁሉ እጅ የሰውን ደም እመራመራለሁ፤ የሰውንም ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈስሳል፥ እግዚአብሔርም አዳምና ሔዋንን በእርሱ መልክ ፈጥሮአቸዋልና እናንተ ብዙ፤ በምድርም ላይ የብዙ ብዙ ሁኑ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |