ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ አውሬዎችንና ከብቶችን ሁሉ፥ በክንፍ የሚበሩትንና በምድርና በባሕር ውስጥ የሚንቀሳቀሱትን ዓሣዎችን ሰጠኋችሁ፥ ሁሉንም ትበሉ ዘንድ ልምላሜውን ለምግብነት ሰጠኋችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |