ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “እናንተም ብዙ፥ በምድርም የብዙ ብዙ ሁኑ፥ በላይዋም ብዙ፥ ለበረከትም ሁኑ፤ ከእናንተም የተነሣ መፍራትንና መንቀጥቀጥን በምድርና በባሕር ውስጥ ባሉ ሁሉ ላይ አመጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |