ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔርም በጎ መዓዛውን ተቀበለው፤ የጥፋትም ውኃ ምድርን እንዳያጠፋ ከእርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። እንዲህም አለ፥ “በምድርም ዘመን ሁሉ ዘርና አዝመራ አይቋረጥም፤ ብርድና ሙቀት፥ በጋና ክረምት፥ ቀንና ሌሊት ሥርዐታቸውን አይለውጡም። ለዘለዓለሙም አይቋረጡም። ምዕራፉን ተመልከት |