ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ስለዚህም እኔ አዝዝሃለሁ፤ ልጆችህ አንተ ከሞትህ በኋላ ሦስት መቶ ስድሳ አራቱን ቀን ብቻ ዓመትን እንዳያደርጉ ሥርዐትን ይለውጣሉና ታዳኝባቸው ዘንድ አዳኝብሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |