ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ስለዚህ ሥርዐትን ከለወጡ በኋላ ዓመታት ይመጡላቸዋል፤ ምስክር የምትሆን ቀንንም የተናቀች ያደርጋሉ። የረከሰችውምን ቀን በዓል ያደርጋሉ፤ ሁሉንም ይቀላቅላሉ፤ የተቀደሱትን ቀናት የረከሱ፥ የረከሱትንም ቀናት ለቅድስና ያደርጋሉ፤ ወራቶችንና ሱባዔዎችን፥ በዓላቱንና ኢዮቤላቱን ይስታሉና። ምዕራፉን ተመልከት |