ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እኔ አውቃለሁና፥ እንግዲህ ወዲህ እኔ እነግርሃለሁ፤ እንዲህ ያለ መጽሐፍ በፊቴ ተጽፎአልና፥ የምነግርህ ከልቤ አይደለም፤ ከሳቱ በኋላ አእምሮአቸውንም ካጡ በኋላ የቃል ኪዳኑን በዓል እንዳይረሱ፥ በአሕዛብ በዓላትም እንዳይሄዱ የዘመኑ አከፋፈል በሰማይ ጽላት ተጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |