ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ዓመታትም ከዚህ ወደዚያ ይለዋወጣሉ፤ ጊዜያትም ይጠፋሉ፤ ዓመታቱም ይለዋወጣሉ፤ ሥርዐታቸውንም ያፈርሳሉ፤ የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ይዘነጋሉ። የዓመታትንም መንገድ አያገኙም፤ መባቻውን ይረሳሉ፤ ጊዜውንና ሱባዔውን፥ የዘመኑንም ሥርዐት ሁሉ ያፈርሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |