ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 አንተም የእስራኤልን ልጆች በዓመቱ በዚህ ቍጥር ሦስት መቶ ስድሳ አራት ቀንን ይጠብቁ ዘንድ እዘዛቸው፤ ፍጹም ዓመትም ይሆናል። ጊዜውንም ከቀኑና ከበዓሉ አሳልፈው አያጥፉ። ሁሉ እንደ ምስክርነታቸው ይደርስባቸዋልና ቀኑን አያስቀሩ፤ በዓሉንም አያጥፉ። ምዕራፉን ተመልከት |