ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስቡንም በመሠዊያው ላይ አጤሰ። ላምን ፍየልንና የበግ አውራን፥ ጨውን፥ ርግብንና ዋኖስንም ሠውቶ በመሠዊያው ላይ ስቡን አሻተተ። በዘይት የታሸ መሥዋዕትንም በእነርሱ ላይ ጨመረ። ምዕራፉን ተመልከት |