ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የትእዛዛት ቀኖች ሁሉ ቀን የሚቈጠርባቸው አምሳ ሁለት ሱባዔ ይሆናሉ። ፍጹም የሆነ ዓመቱ ሁሉ እንዲህ ተቀርፆና ተቈጥሮ በሰማይ ጽላት ተጻፈ። አንድ ዓመትና ሁለት ዓመት፥ ሦስት ዓመትም መተላለፍ የለውም። ምዕራፉን ተመልከት |