ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከእነርሱም እያንዳንድዋ ከዚችኛዪቱ እስከዚያችኛዪቱ መታሰቢያ፥ ከመጀመሪያዪቱ እስከ ሁለተኛዪቱ፥ ከሁለተኛዪቱ እስከ ሦስተኛዪቱ፥ ከሦስተኛዪቱ እስከ አራተኛዪቱ ድረስ ዐሥራ ሦስት ሱባዔ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |