ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በዐሥረኛውም ወር መባቻ የተራሮች ራሶች ታዩ፥ ኖኅም ደስ አለው፤ ስለዚህም እነርሱን እስከ ዘለዓለም ድረስ ለመታሰቢያ በዓላት አደረጋቸው። እነዚህ እንዲህ የተሠሩ ናቸው፤ ወደ ሰማይ ጽላትም ያወጡአቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |