ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “በመጀመሪያው ወር መባቻ፥ በአራተኛውም ወር መባቻ፥ በሰባተኛውም ወር መባቻ፥ በዐሥረኛውም ወር መባቻ እነዚህ የመታሰቢያ ቀኖች ናቸው። በአራቱም ክፍለ ዓመት፥ ጊዜ ያላቸው ቀኖች ናቸው፤ እነዚህም ለስምንተኛው ዓመት የተጻፉና የተዘጋጁ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |