ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የመጀመሪያውም አዝመራ የሚሰበሰብባት በዓል ናትና። ይህችውም ሁለት ቀን በዓል የሚያደርጉባት ሁለት አይነት በዓል ናት። በየጊዜዋም ታደርጋት ዘንድ በጻፍሁልህ በዚህ በመጀመሪያው የሕግ መጽሐፍ ጽፌልሃለሁና ስለ እርስዋ ሥራዋ እንደ ተጻፈና እንደ ተቀረፀ ከዓመት አንድ ቀን ጠብቃት። ምዕራፉን ተመልከት |