ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተም የእስራኤልን ልጆች እዘዛቸው፤ ይህችንም በዓል በትውልዳቸው ሁሉ ለእነርሱ እንደ ታዘዘ ይጠብቁአት። በሱባዔ የምትደረግ በዓል ናትና በዓመት አንድ ቀን በዚህ ወር ይህችን በዓል ያድርጉ። ምዕራፉን ተመልከት |