ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ኖኅ ከሞተ በኋላም እስከ አብርሃም ዘመን ድረስ ልጆቹ ሕግን አፈረሱ፤ ብርንዶውንም በሉ። ነገር ግን አብርሃም ብቻ ሕግን ጠበቀ፤ ይስሐቅና ያዕቆብም እስከ አንተ ዘመን ድረስ ጠበቁት። በዘመንህም በዚህ ተራራ እስካድሳቸው ድረስ የእስራኤል ልጆች ሕግን ዘነጉ። ምዕራፉን ተመልከት |