ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህችም በዓል ከፍጥረት ቀን ጀምሮ እስከ ኖኅ ዘመን ድረስ በሰማይ ስትሠራ ኖረች፤ ይኸውም ሃያ ሰባት ኢዮቤልዩና አምስት የዓመት ሱባዔ ነው። ኖኅና ልጆቹም፥ ኖኅ እስከሚሞትባት ቀን ድረስ ሰባት ኢዮቤልዩና አንድ የዓመት ሱባዔ ጠበቁት። ምዕራፉን ተመልከት |