ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ስለዚህም በዘመኑ ሁሉ ለአዲስ ኪዳን በየዓመቱ አንድ ጊዜ በዚህ ወር የሱባዔያትን በዓል የሚያደርጉ ይሆኑ ዘንድ ተሠራ፤ በሰማይ ጽላትም ተጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |