ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ዳግመኛም በምድር ላይ ጥፋት እንዳይሆን ለኖኅና ለልጆቹ የቃል ኪዳኑን ምልክት ሰጣቸው፤ እርስዋንም ዳግመኛ ለማጥፋት በዘመኑ ሁሉ በምድር ላይ የጥፋት ውኃ እንዳይሆን ለዘለዓለም ለቃል ኪዳኑ ምልክት ቀስቱን በደመና ውስጥ ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከት |