ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በቀኑ ሁሉ በመሠዊያው አንጻር በደም ስለ እናንተ እየለመኑ እንዲኖሩ ለልጅ ልጅ ይጠብቁት ዘንድ የዘለዓለም ሕግ ነውና ለዚህ ሕግ የዘመን ፍጻሜ የለውም። ይጠብቁትም ዘንድ እንዳይጠፉ ማታና ጥዋት ስለ እነርሱ ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ኀጢአታቸውን ያስተሰርያሉ። ምዕራፉን ተመልከት |