ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ስለዚህም፥ “አንተ ከእስራኤል ልጆች ጋር በዚህ ወራት በተራራው ላይ በመሐላ ቃል ኪዳን ታደርግ ዘንድ ተናገረህ፤ እግዚአብሔርም በዘመኑ ሁሉ ከእነርሱ ጋር ስለ አደረገው ቃል ኪዳን በላያቸው ደምን ትረጫለህ። ምዕራፉን ተመልከት |