ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዐሥረኛው ወር መባቻም የተራሮች ራሶች ታዩ፤ በመጀመሪያው ወር መባቻም ምድር ታየች፤ ውኃዎችም በአምስተኛው ሱባዔ በሰባተኛው ዓመት ከምድር ላይ ደረቁ። በዐሥራ ሰባተኛውም ቀን በሁለተኛው ወር ምድር ደረቀች። ምዕራፉን ተመልከት |