Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በሃያ አም​ስ​ተ​ኛው ኢዮ​ቤ​ልዩ ኖኅ ሚስት አገባ። ስም​ዋም አም​ዛራ ይባ​ላል። ይህ​ች​ውም የእ​ኅቱ ልጅ የራ​ዚ​ኤል ልጅ ናት፤ ሚስ​ትም ልት​ሆ​ነው አገ​ባት። በመ​ጀ​መ​ሪ​ያም ዓመት በአ​ም​ስ​ተ​ኛው ሱባዔ በሦ​ስ​ተ​ኛው ዓመት ሴምን ወለ​ደ​ች​ለት። በአ​ም​ስ​ተ​ኛ​ውም ዓመት ካምን ወለ​ደ​ች​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 6:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች