ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዚህ ኢዮቤልዩ መጨረሻ ከአንድ ዓመት በኋላ ቃየን ሞተ፤ ቤቱ በላዩ ተናደ፤ በቤቱም ውስጥ በድንጋዮች ሞተ። አቤልን በድንጋይ ገድሎታልና በእውነት ፍርድ በድንጋይ ሞተ። ምዕራፉን ተመልከት |