ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “ከእርሱ በምትበሉበት ቀን ትሞታላችሁ” ተብሎአልና ስለዚህ ዕውቀትን የሚያሳውቅ ዕፅን ስለ በላ ተጻፈ፤ በእርስዋ ሞቶአልና ስለዚህ ነገር የአንዲቱን ቀን ዓመቶች አልጨረሰም። ምዕራፉን ተመልከት |