ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ውኃዎችም ከፍ ከፍ አሉ። መርከቢቱም በምድር ላይ ከፍ ከፍ አለች። በውኃውም ላይ ትመላለስ ነበር፤ ውኃዎችም በምድር ላይ አምስት ወር ማለት መቶ አምሳ ቀን ቈዩ። መርከቢቱም ሄደች፥ ከአራራት ተራራዎችም በአንዱ ሉባር በሚባል ተራራ ራስ ላይ ዐረፈች። ምዕራፉን ተመልከት |