ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የጥልቁም ምንጮች ዓለሙ ሁሉ ውኃን እስኪሞላ ድረስ ውኃዎችን ያወጡ ነበር፤ ውኃዎችም በምድር ላይ በዙ፤ ውኃውም በረጅሙ ተራራ ሁሉ ላይ ዐሥራ አምስት ክንድ ከፍ ከፍ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |