ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እግዚአብሔርም በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ማታ መርከቡን በውጭ ዘጋው፤ እግዚአብሔርም ሰባቱን የሰማይ ሻሻቴና ሰፊ የሆነ የጥልቁን ምንጮች አፍ በሰባት ስቍረት ከፈተ። ምዕራፉን ተመልከት |