ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በእርሱ ምክንያት ከጥፋት ውኃ ስላዳናቸው ልጆቹ እርሱ ባለምዋልነትን አግኝቶአልና ከኖኅ ብቻ በቀር እነርሱ ባለምዋልነትን አላገኙም። ስለ እርሱም እንደ ታዘዘ በመንገዱ ሁሉ ልቡ እውነተኛ ናትና ከተሠራለት ሕግ ሁሉ አልወጣም። ምዕራፉን ተመልከት |