ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከኀጢአታቸውም ሁሉ የተመለሱ ሰዎች ሁሉ በየዓመቱ አንድ ጊዜ ይቅር ይባሉ ዘንድ ተጽፎ ተሠራ። ከጥፋት ውኃም አስቀድሞ ሥርዐታቸውንና ምክራችውን ባጠፉ ሰዎች ሁሉ ላይ ተጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |