ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ይህ በእስራኤል ልጆች ላይ ተጽፎ ተሠራ። በእውነትም ወደ እርሱ ከተመለሱ በደላቸውን ሁሉ ይቅር ይላቸዋል። ኀጢአታቸውንም ሁሉ ያስተሰርይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |