ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እርሱ ፊት አይቶ የሚያደላ አይደለም። ለእያንዳንዱም ፍርድ አደርጋለሁ ባለ ጊዜ እርሱ መማለጃን የሚቀበል አይደለም፤ እያንዳንዱም በምድር ያለ ሰው ያለውን ሁሉ ቢሰጥ ፊትን አይቶ አያደላም፤ የእውነት ዳኛ ነውና ከእርሱ መማለጃ አይቀበልም። ምዕራፉን ተመልከት |