ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ፍርዳቸውም ሁሉ ተዘጋጀ፥ የተቀረፀና የተጻፈም ነው። ስለዚህም ታላቁን እንደ ታላቅነቱ፥ ታናሹንም እንደ ታናሽነቱ እያንዳንዱን እንደ ኀጢአቱ ይፈርድበታል። ምዕራፉን ተመልከት |