ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 6:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጸንተው ባይኖሩባትም ለፍጥረቱ ሁሉ ለየወገኑም ሁሉ ፍርድ ተጻፈ። በሰማይና በምድር፥ በብርሃንና በጨለማ፥ በሲኦልና በጥልቅም፥ በጨለማም ምንም የለም። ምዕራፉን ተመልከት |